የኢትዮጵያ ትርጓሜ መጻሕፍት ጥበብ ለዘመናዊ የኢትዮጵያ ትምህርት በኢትዮጵያ ኦርቶደክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በኩል ሀገራችን ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ የራቀውን አቅርባ የረቀቀውን አግዝፋ፣ የ ቀጨጨውን አወፍራ የምታቀርብበት የመጻሕፍት ምስጢር መተንተኛ ሥልት አላት፡ ፡ ይህ ስልት መጻሕፍት ቤት በተባለው ጥንታዊ የ ኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የትምህርት ደረጃ የሚሰጠውና አንድምታ ተብሎ የሚታወቀው ትምህርት ነው፡ ፡
Sunday, April 26, 2020
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
በመከራዬ ሳለሁ ወደ አምላኬ ወደ እግዚአብሔር ጮህኩ።
ትንቢተ ዮናስ 2÷1-እስከመጨረሻው እግዚአብሔርም ዮናስን የሚውጥ ታላቅ ዓሣ አሰናዳ፤ ዮናስም ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት በዓሣው ሆድ ውስጥ ነበረ። ዮናስም በዓሣው ሆድ ውስጥ ሆኖ ወደ አምላኩ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ...

-
2 የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ብሉይ ኪዳን ማለት የቆየ፣ የጥንት ውል ወይም ስምምነት ማለት ነው፡፡ ከክርስቶስ ልደት በፊት ያለውን የአንድ አምላክ አማኞች የሆኑትን የዕብራውያንን ታሪክ ይተርዳል፡፡ በውስጡም ብዙ ...
-
መጽሐፍ ቅዱስ 1.3 የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ 1.3.1 መጽሐፍ ቅዱስን ማን ጻፈው? የመጽሐፍ ቅዱስ ባለቤቱ እግዚአብሔር ሲሆን ጸሐፊዎቹ ግን ከእርሱ የተላኩ ቅዱሳን ሰዎች ናቸው፡፡ ብ...
-
__የዮሐንስ፡ራእይ፥ምዕራፍ፡13።______________ ምዕራፍ፡13፤ 1፤አንድም፡አውሬ፡ከባሕር፡ሲወጣ፡አየኹ፤ዐሥር፡ቀንዶችና፡ሰባት፡ራሶች፡ነበሩት፥በቀንዶቹም፡ላይ፡ዐሥር፡ዘ ውዶች፡በራሶቹም፡ላይ፡የስድብ፡ስም፡ነበረ። 2፤ያየ...
No comments:
Post a Comment