Pages

Sunday, April 26, 2020

ሙሴ ከባህር ወድቆ እንደተገኘ


ዘጸአት 2÷5
የፈርዖንም ልጅ ልትታጠብ ወደ ወንዝ ወረደች፤ ደንገጥሮችዋም በወንዝ ዳር ይሄዱ ነበር፤ ሣጥኑንም በቄጠማ ውስጥ አየች፥ ደንገጥርዋንም ልካ አስመጣችው።በከፈተችውም ጊዜ ሕፃኑን አየች፥ እነሆም ሕፃኑ ያለቅስ ነበር፤ አዘነችለትም፦ ይህ ከዕብራውያን ልጆች አንድ ነው አለች።




No comments:

Post a Comment