መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
Pages
(Move to ...)
ቀዳሚ ገጽ
ሐዲስ ኪዳን
ብሉይ ኪዳን
የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጓሜ
መፅሐፍ ቅዱስን በስዕል
የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች
መጽሐፍ ሲራክ
ነገረ ፈላስፋ
▼
Wednesday, April 29, 2020
በመከራዬ ሳለሁ ወደ አምላኬ ወደ እግዚአብሔር ጮህኩ።
›
ትንቢተ ዮናስ 2÷1-እስከመጨረሻው እግዚአብሔርም ዮናስን የሚውጥ ታላቅ ዓሣ አሰናዳ፤ ዮናስም ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት በዓሣው ሆድ ውስጥ ነበረ። ዮናስም በዓሣው ሆድ ውስጥ ሆኖ ወደ አምላኩ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ...
ደጉ ሳምራዊ
›
ሉቃስ 10 ÷30-36 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለ፦ አንድ ሰው ከኢየሩሳሌም ወደ ኢያሪኮ ወረደ በወንበዴዎችም እጅ ወደቀ፤ እነርሱም ደግሞ ገፈፉት ደበደቡትም በሕይወትና በሞት መካከልም ትተውት ሄዱ።ድንገትም አንድ ...
Monday, April 27, 2020
ፈላስፋ
›
በምንሰራው ሥራ ሁሉ ረዳታችን አጋዣችንን አዛኝ ይቅር ባይ በሚሆን በእግዚአብሔር ስም የፈላስፎችን አነጋገር መጻፍ እንጀምራለን። ፈላስፋ ማለት ጥበበኞች ወይም የእውቀት ሰዎች ማለት ነው። ከሰነፍ ሽማግሌ ብልህና አስተዋ...
ነገረ ፈላስፋ
›
ይዘጋጃል.....
Sunday, April 26, 2020
በመድኃኒቱ ያድናቸዋል በሽታቸውንም
›
« እግዚአብሔር መድኃኒትን ከምድር ፈጥሯልና አዋቂ ሰው ባለ መድኃኒትን አይንቀውም። ታምራቱን ያወቁ ዘንድ ውሃ በእንጨት የጣፈጠ አይደለምን? በታምራቱ ይከበሩ ዘንድ እግዚአብሔር ለሰዎች ጥበብን ሰጣቸው። በመድኃኒቱ ያድና...
መጽሐፍ ሲራክ
›
መጽሐፈ ሲራክ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተከርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስ ከብሉይ መጻሕፍት የሚመደብ ነው።
የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጓሜ
›
የኢትዮጵያ ትርጓሜ መጻሕፍት ጥበብ ለዘመናዊ የኢትዮጵያ ትምህርት በኢትዮጵያ ኦርቶደክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በኩል ሀገራችን ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ የራቀውን አቅርባ የረቀቀውን አግዝፋ፣ የ ቀጨጨውን አወፍራ የምታቀርብበት...
›
Home
View web version